ማጣቀሻዎችና ምንባቦች

  • Change from Within: International Overview of the Impact of Disabled Politicians and Disability Policy Bodies on Governance: Final Report of the International Disability Exchanges and Studies (IDEAS) Project for the New Millennium, 1999-2004; editors: Barbara Duncan, Rehabilitation International and Jennifer Geagan, World Institute on Disability, Oakland, CA; 2005; funded by the U.S. National Institute on Disability and Rehabilitation Research, Project#H133A990006.

    ይህ የብዙ አገሮች ጥናት አካል ጉዳተኛ ፖለቲከኞች በዓለም ዙሪያ ያላቸውን ተሰሚነት ይመለከታል፡፡ በምርጫ በተገኙ ወይም በሹመት በተሰጡ ማዕረጎች መገኘታቸው በየአገሮቻቸው አካል ጉዳተኞችን አስመልክቶ የሚወጡ ፖሊሲዎችን እየነካና እንዲሁም አካል ጉዳት በሌለባቸው የፖለቲካ አቻዎቻቸው አመለካከቶችና ግንዛቤ ላይ በአዎንታዊ መልኩ ተጽእኖ እያሳደረ ይገኛል፡፡

    በሚከተለው ድረ ገጽ ላይ ይገኛል
    Zeitzer, Ilene. "Disabled Persons in Positions of Governance: An Analysis"
    http://www.disabilityworld.org/12-02_05/gov/pwdingov.shtml

  • Dhir, A. (2004). Human rights treaty drafting through the lens of mental disability: The proposed international convention on protection and promotion of the rights and dignity of persons with disabilities. Cornell Law School LL.M. Paper Series, 2, 1-37.

    ይህ ጽሁፍ የሚጸድቅ ከሆነ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች መብቶችና ክብር ማስጠበቂያና ማሳደጊያ ድንጋጌ የአእምሮ ጉዳቶች እንዳሉባቸው በህክምና የታወቁትን ሰዎች መብቶች መጣስ ለመገደብ ውጤታማ መንገድ ይሆን እንደ ሆነ ይዳስሳል፡፡

  • Fahrenhorst, R., & Kleiner, B. (2001). How to write non-discrimination policies effectively. International Journal of Sociology and Social Policy, 21(8/9/10), 148-155.

    ይህ ጽሁፍ መድልዎ አልባ ፖሊሲዎችን በውጤታማ ሁኔታ በመጻፍ ዙሪያ በቀዳሚነት ያተኩራል፡፡ ደግሞም እነዚህን ፖሊሲዎች በሥራ ቦታ በውጤታማ ሁኔታ እንዴት የሚተገበሩ በመሆናቸው ዙሪያ በመጠኑ ዳስሳ ያደርጋል፡፡ በተጨማሪም የአሠሪዎችን ተጠያቂነት ስለ መቀነስ ሃሳቦችን ያቀርባል፡፡

    በሚከተለው ድረ ገጽ ላይ ይገኛል
    http://www.emeraldinsight.com/Insight/ViewContentServlet?Filename=Published/EmeraldAbstract
    OnlyArticle/Pdf/0310210815.pdf