የሥልጠና ዝርዝር
አጀማመር፡- ትውውቅ
- ይህን ክፍለ ጊዜ ለመጀመር ስክሪኑን ያብሩ፡፡ የገለጻ ማሳያ 79 on the screen.
- «መሠረታዊ ደንቦች» የሚለው ወረቀት በግልጽ እንደሚታይና ሌሎቹ የተገላጭ ወረቀቶች እንዳልሸፈኑት ያረጋግጡ፡፡
- የገለጻ ማሳያ 80ን በመጠቀም የዚህን ክፍለ ጊዜ አጠቃላይ ገጽታ ለተሳታፊዎች ያቅረቡ፡፡
- በሴሚናሩ ሂደት ሊነሡ የሚችሉና ለመወያያ ርእሱ አግባብነት ያላቸው ወይም የሌላቸውን ጥያቄዎች «የማቆሚያ ቦታ» በተባለው ወረቀት ላይ እንደሚያሰፍሩ ለተሳታፊዎች ያሳስቡ (ስለ ማቆሚያ ቦታ ጽንሰ ሃሳብ ዝርዝር ገጽ 19 መ ይመልከቱ)፡