© Copyright
ባለ መብት © የዓለም ሥራ ድርጅት 2011
የመጀመሪያ እትም
የዓለም ሥራ ድርጅት ኅትመቶች በጠቅላላ የባለቤትነት ድንጋጌ ውስጥ ባለው ፕሮቶኮል 2 ስር የባለቤትነት መብት ይጠቀማሉ፡፡ ይሁንና የተገኙበት ምንጭ መጠቀሱን ተመርኩዞ የተውጣጡ ዐረፍተ ነገሮችና ጥቅሶችን ያለ ፈቃድ ለማባዛት ይቻል ይሆናል፡፡ ለማባዛትና ለትርጉም መብቶች ማመልከቻዎች ለዓሥድ ኅትመቶች (መብቶችና ፈቃዶች) ክፍል በሚከተለው አድራሻ International Labour Office, CH-1211 Geneva 22, Switzerland ወይም በኢሜይል pubdroit@ilo.org. SL¡ Õ`v†ªM:: ¾¯KU Y^ É`σ êIðƒ u?ƒ ”Ç=I ÁK<ƒ” TSMŸ‰‹ uÅe ÃkuLM::
በማባዛት መብቶች ድርጅቶች የተመዘገቡ መጻሕፍት ቤቶች፣ ተቀዋሞችና ሌሎች ተጠቃሚዎች ለዚሁ ዓላማ በተሰጣቸው ፈቃድ መሠረት ግልባጮችን ማባዛት ይችላሉ፡፡ በአገርዎ ያለውን የማባዛት መብቶች ድርጅት ለማግኘት www.ifrro.org የተሰኘውን ድረ-ገጽ ይጎብኙ፡፡
የዓሥድ የኅትመት አያያዝ መረጃ
በሕግ አማካይነት ለአካል ጉዳተኞች እኩል የሥራ ዕድሎችን ማስከበር
የትምህርትና የሥልጠና መመሪያ / የዓለም ሥራ ድርጅት ጽህፈት ቤት - ጄኔቫ፣ ዓሥድ 2011 ca p. 173
ISBN: 978-92-2-920141-2 (print); 978-92-2-120142-7 (CD-ROM); 978-92-2-920143-6 (web pdf)
International Labour Office
የአሠልጣኞች መመሪያ / እኩል የሥራ ስምሪት ዕድል / አካል ጉዳተኛ ሠራተኛ / አካል ጉዳተኛ / የሥራ ሕግ
13.02.3
የዓሥድ የኅትመት አያያዝ መረጃ
ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አሠራር ጋር በሚስማማ መልኩ ጥቅም ላይ የሚውሉት የዓለም ሥራ ድርጅት ኅትመቶችና የያዙአቸው ቁሳቁሶች አቀራረብ የማንኛውንም አገር ሕጋዊ ሁኔታ፣ አካባቢ ወይም ግዛት ወይም ባለሥልጣኖችን በሚመለከት፣ ወይም የግዛት ክልሎቹን አስመልክቶ በዓለም ሥራ ድርጅት በኩል ያለውን አመለካከት አያሳይም፡፡
በተፈረሙ ጽሁፎች፣ ጥናቶችና ሌሎች የተበረከቱ ሰነዶች የተገለጹት ሃሳቦች ኃላፊነት የደራሲዎቻቸው ብቻ ሲሆን በኅትመት መውጣታቸው በዓለም ሥራ ድርጅት ጽህፈት ቤት መጽደቃቸውን አያረጋግጥም፡፡
የድርጅቶች፣ የንግድ ምርቶችና ሂደቶች ስሞች መጠቀስ በዓለም ሥራ ድርጅት ጽህፈት ቤት መጽደቃቸውን አያመለክትም፤ እንዲሁም የአንድ የተለየ ድርጅት፣ የንግድ ምርት ወይም ሂደት አለመጠቀስ የአለመስማማት ምልክት አይደለም፡፡
የዓለም ሥራ ድርጅት ኅትመቶችና ኤሌክትሪክ ነክ ውጤቶች በዋነኛ መጻሕፍት መሸጫዎች ወይም በብዙ አገሮች በሚገኙት የዓለም ሥራ ድርጅት የአካባቢ ጽህፈት ቤቶች አማካይነት፣ ወይም International Labour Office, CH-1211 Geneva 22, Switzerland በሚል አድራሻ በቀጥታ ከዓለም ሥራ ድርጅት ኅትመቶች ማግኘት ይቻላል፡፡ የአዳዲስ ኅትመቶች ካታሎጎች ወይም ዝርዝሮች ከክፍያ ነፃ ሆነው ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ወይም በኢሜይል pubvente@ilo.org በመጠየቅ ይገኛሉ፡፡
ድረ ገጻችንን www.ilo.org/publns ይጎብኙ፡፡
የሽፋን ፎቶግራፎች © ዲን አ. ፊዮሬነቴ፣ ኤም. ራዊዋን
ዲዛይንና ዝግጅት በቱሪን፣ ኢጣልያ የሚገኘው የዓሥድ የሥልጠና ማእከል
በኢትዮጵያ ተተርጕሞ የታተመ