መጠቀሚያ ቁልፍ
ይህ ገጽ ከድር ይዘት ተደራሽነት መመሪያዎች (ድይተመ–WCAG v1.0) መሠረት ሙሉ በሙሉ ተደራሸና ማገልገል የሚችል ሆኖ የተሠራ ነው፡፡
የፊደል መጠን
መጠቀሚያ ቁልፎች
መጠቀሚያ ቁልፎች ኪቦርድዎን ተጠቅው በዚህ ድረ ገጽ ውስጥ ያሉትን ነገሮች ለመዳሰስ የሚያስችሉዎት የቅኝት መሣሪያዎች ናቸው፡፡ ስለ መጠቀሚያ ቁልፎች ጥልቀት ያለው መረጃ በW3C የተደራሽነት መመሪያዎች ላይ ይገኛል፡፡
የተዘጋጁ መጠቀሚያ ቁልፎች
ይህ ገጽ በመጠቀሚያ ቁልፎች ዙሪያ የወጡ አብዛኛዎቹን ዓለም አቀፍ መሪ ሃሳቦች በቅርበት የሚመጥን አቀማመጥ ይጠቀማል፡፡ እነርሱም የሚከተሉት ናቸው፡-
- 1 - ክፍለ ትምህርት 1
- 2 - ክፍለ ትምህርት 2
- 3 - ክፍለ ትምህርት 3
- 4 - ክፍለ ትምህርት 4
- 5 - ክፍለ ትምህርት 5
- 6 - ክፍለ ትምህርት 6
- 7 - ክፍለ ትምህርት 7
- ሀ - መቅድም
- ለ - ክፍለ ትምህርቶች
- ሐ - አባሪዎችና የገለጻ ማሳያዎች
- መ - የሚድያ ስብስብ
- ሠ - ጠቃሚ የድረ ገጽ አድራሻዎች
መጠቀሚያ ቁልፎች ከተለያዩ የድር መክፈቻዎች ጋር
- ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 5+ (ዊንዶውስ)
Alt ቁልፍን ተጭነው ይያዙ፣ የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፣ ከዚያም ሁለቱን ቁልፎች ይልቀቁና ENTERን ይጫኑ፡፡ - ፋየርፎክስ፣ ሞዚላ እና ኔትስኬፕ 7+ (ዊንዶውስ)
Alt ቁልፍን ተጭነው ይያዙና የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፡፡ - ፋየርፎክስ፣ ሞዚላ እና ኔትስኬፕ 7+ (ማኪንቶሽ ኦፐሬቲን ሲስተም–ማክ. ኦ.ሲX)
Ctrl ቁልፍን ተጭነው ይያዙና የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፡፡ - ሳፋሪ እና ኦምኒዌብ (ማክ. ኦ.ሲX)
Ctrl ቁልፍን ተጭነው ይያዙና የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፡፡ - ኮንከረር (ሊኑክስ)
Ctrl ቁልፍን ተጭነው ይልቀቁ፣ ከዚያም የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፡፡ - ኢንተርኔት ኤስፕሎረር 4 (ዊንዶውስ)
Alt ቁልፍን ተጭነው ይያዙና የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፡፡ - ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 5+ (ማክ.)
Ctrl ቁልፍን ተጭነው ይያዙና የመጠቀሚያ ቁልፉን ቁጥር ወይም ፊደል ይጫኑ፡፡ - ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 4.5 (ማክ.)
የመጠቀሚያ ቁልፎች አያገለግሉም፣ እባክዎ ሌላ መክፈቻ ይጠቀሙ፡፡ - ኔትስኬፕ 6 እና የቀደሙት መክፈቻዎቹ
የመጠቀሚያ ቁልፎች አያገለግሉም፣ እባክዎ ሌላ መክፈቻ ይጠቀሙ፡፡
የተደራሽነት መግለጫ
የተለያዩ ሰዎች ኢንተርኔት ለመጠቀም፣ ግልጽና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ድረ ገጽ ለመፍጠር በሚጠቀሙባቸው መንገዶች ዙሪያ እውቀታችንን እና ያለንን ግንዛቤ ጥቅም ላይ ለማዋል ቆርጠናል፡፡
ማረጋገጫ
ጠቃሚነትና ተደራሽነት ጠንካራ መሠረት ሊኖራቸው እንደሚገባ ስለምናምን ተስማሚ የድር ቴክኖሎጂዎችን በሚያረጋግጠው ቡድን (W3C) በተቀመጠው መሠረት ለዝርዘሩ የሚስማማ XHTML 1.0 እና የማኅበራዊ አገልግሎት ማረጋገጫ (CSS) ተጠቅመናል፡፡ በዚህ ድረ ገጽ የሚገኝ አንዳች ነገር በትክክል የማያረጋግጥ ከሆነ እባክዎ የገጹን አስተዳደር ይገናኙ፡፡
ደግሞም በድር ይዘት ተደራሽነት መመሪያዎች (ድይተመ–WCAG v1.0) ተመሥርቶ እንደሚለካው የስኬት ዕድሜን ተደራሸነት ለማግኘት ጥረናል፡፡ ይሁንና በዛ ያሉ የድይተመ መቆጣጠሪያዎች ርእስ ያላቸው መሆኑን እናወቃለን፤ እንዲሁም ምንም እንኳ በአስተማማኝ እንዳሟላናቸው እርግጠኛ ብንሆንም አተረጓጐም በሚለያይበት ቦታ ክስተቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡