«ከትርዒቶች በስተጀርባ» – ዊልቼር ተጠቃሚ የካሜራ ባለ ሙያ ቃለ መጠይቅ በሚቀርጽበት ወቅት በጥልቅ ተመስጦ ሆኖ፡፡ «ከባድ ኑሮ፣ የቀን ሥራ» – የቀኝ እጅዋን ክፍል ያጣች ቪየትናማዊት በቪየትናም በቢንዶንግ የሸክላ ምርቶችን በመሥራት ትተዳደራለች፡፡ በግል የሥራ ስምሪት ድርጅት የተቀጠረ ዓይነ ስውር ሰው ሥራውን ለማከናወን እንዲዳው ስክሪን አንባቢ ሶፍትዌር ይጠቀማል፡፡ የመንቀሳቀስ እክል ያለባት ወጣት ሴት በሥራ ላይ፡፡ ሴቶች በሥራ ቦታቸው በምልክት ቋንቋ ሲግባቡ፡፡ የመንቀሳቀስ እክል ያለባት ሴት በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ በሚገኝ በፕሮግራሞችና አገልግሎቶች ውስጥ በአካል ጉዳት መካተት ዙሪያ በሚሠራ አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ውስጥ በፕሮግራም አስተባባሪነት ትሠራለች፡፡ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካል ጉዳትና ችሎታ ማስፋፊያ ማእከል መግቢያ ላይ ሆነው ሲጨዋወቱ፡፡ የዓለም ሥራ ድርጅት Irish Aid - Department of Foreign Affairs An Roinn Gnóthai Eachtracha