የቃላት መፍቻ

ተፈጻሚነት

የደንብ መከበርን፣ ለእርሱም መታዘዝን ማስገደድ፤ ለምሳሌ አንድን ሕግ ማስፈጸም፡፡

እንባ ጠባቂ (ኦምቡድስማን)

አቤቱታዎችን የሚያጣራና በተለይ በተከፉ ወገኖች መካከል ሀቀኛ ግልግሎችን የሚያስታርቅ ግለሰብ ወይም ድርጅት፡፡