የመረጃ መረብ ምንጮች

ይህ ለአካል ጉዳት ሕግ ዓለም አቀፍ ሕጋዊ መዐቀፎች አጠቃላይ እይታ የአካል ጉዳት ሕግን፣ ዓለም አቀፍ የሕጋዊ መዐቀፍ ሚናን፣ እንዲሁም በአገር ውስጥ ሕግ የዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችን፣ መስፈርቶችና ደንቦች አጠቃቀም ይዳስሳል፡፡