የቃላት መፍቻ

ምክክር

ለንግግር፣ ለውይይት ወይም ለውሳኔ ዓላማ የሚደረግ ስብሰባ፡፡

ነጭ ወረቀት

በመንግሥት ወይም በአንድ ድርጅት የሚወጣ ይፋ የሆነ መንግሥታዊ ወይም የባለሥልጣን መግለጫ፡፡