የቃላት መፍቻ

የሥራ ስምሪት ኮታ

እንደ አካል ጉዳተኞች፣ ከጦርነት ተመላሾች፣ አናሳ ወገኖች፣ ከሌላ አገር የሚፈልሱ ሠራተኞች፣ ጠረፍ-ዘለል ሠራተኞች፣ ወዘተ. ከመሳሰሉት ፈርጆች አስተኛ ወይም ብዙ ሠራተኞችን እንዲቀጥሩ በማንኛውም አሠሪ ወይም ከተወሰነ አነስተኛ ብዛት በላይ ሠራተኞች ባሉአቸው ላይ የሚጣል ግፊት፡፡

የኮታ ቀረጥ ዘዴ

የኮታ ግዴታን በማያሟሉ አሠሪዎች የሚደረግ የማካካሻ ክፍያን የሚያካትት የኮታ ዘዴ፡፡